📚 ነፃ የትምህርት መድረክ 📚 Free Learning Platform

መማር. መተግበር. ማደግ. Learn. Apply. Grow.

ለሚኒስትሪ ፈተናዎች እየተዘጋጁም ይሁን ለማትሪክ እንዲሁም እውቀትዎን ለማዳበር እያሰቡ ከሆነ፣ ወደ ትክክለኛ ቦታ ነዉ የመጡ። ሁሉም ኮርሶቻችን በኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ላይ የተመሰረቱ ናቸው።

Whether you're preparing for ministry exams, matric, or looking to grow your skills — you're in the right place. All courses follow the Ethiopian national curriculum.

50+
ቪዲዮ ትምህርቶች
Video Lessons
12
የክፍል ደረጃዎች
Grade Levels
1K+
ተማሪዎች
Students
100%
ነፃ
Free
🎯 ሚኒስትሪ ፈተናMinistry Exam
🎓 ማትሪክMatric Prep
ነፃFree
Ge'ez Academy
50+
ቪዲዮ ትምህርቶች
Video Lessons
12
የክፍል ደረጃዎች
Grade Levels
1K+
ተማሪዎች
Students
100%
ነፃ
Free
ኮርሶች Courses

የትምህርት አይነቶች

Our Learning Programs

ኮርሶችን በምድብ እና በዝርዝር ያስሱ

Explore courses by category and level

ለሚኒስትሪ ተፈታኞች!
Grade 8 — Ministry Exam

ከእኛ ጋራ በመሆን ለፈተና ተዘጋጁ! ሂሳብን እና ጀነራል ሳይንስን በቀላል እና አዝናኝ በሆነ መልኩ ይማሩ።

Prepare with us for the ministry exam! Study Maths and General Science in a clear, engaging way.

ይመልከቱExplore
ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል
Grades 9–12 — Matric

የፈለጉትን ትምህርት በመምረጥ አሁኑኑ መማር ይጀምሩ። ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ እና ሂሳብ።

Start learning your chosen subjects today. Physics, Chemistry, Biology, Maths and more.

ይመልከቱExplore
ሶፍት ስኪልስ & ኦፊስ
Soft Skills & Office

ለሥራ የሚያስፈልጉ ዲጂታል ክህሎቶች። MS Office፣ የኮምፒዩተር ትምህርቶች እና ሌሎችም።

Essential digital skills for work — MS Office, computer basics and practical tutorials.

ይመልከቱExplore
ስኮላርሺፕ Scholarships

የስኮላርሺፕ ምክሮች

Scholarship Tips

ዓለም አቀፍ ትምህርት ዕድሎችን ያስሱ

Explore international education opportunities

🇪🇺
የአውሮፓ ስኮላርሺፕ
Europe Scholarships

አውሮፓ ለዓለም አቀፍ ተማሪዎች ሰፊ የስኮላርሺፕ ዕድሎችን ትሰጣለች።

Europe offers a wide range of prestigious scholarships for international students.

ያስሱExplore
🇺🇸
የአሜሪካ ስኮላርሺፕ
USA Scholarships

አሜሪካ ዓለምን ከምርጥ ዩኒቨርሲቲዎቿ ጋር ትስባለች። ብዙ ዕድሎች አሉ።

The United States hosts top universities and offers numerous scholarships.

ያስሱExplore
🇨🇦
የካናዳ ስኮላርሺፕ
Canada Scholarships

ካናዳ ወዳጃዊ አካባቢዋ እና ዓለም ደረጃ ትምህርት ቤቶቿ ትታወቃለች።

Canada is known for its welcoming environment and world-class education.

ያስሱExplore
ለምን እኛን? Why Us?

ግእዝ አካደሚ ለምን ይጠቅማል?

Why Choose Ge'ez Academy?

በቪዲዮ እና በስዕላዊ መንገድ እየታገዙ ለመማር ይረዳል!

Visual, bilingual, and completely free — built for Ethiopian learners.

በኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ
Ethiopian Curriculum Aligned

ከቅድመ ትምህርት ቤት እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ ከኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ጋር ይዛመዳል።

Fully aligned with the Ethiopian national curriculum from primary through secondary.

ሁለት ቋንቋ ይደግፋል
Bilingual — Amharic & English

ይዘቱ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ተማሪዎች ተደራሽ ነው።

Content in both Amharic and English — reaching more Ethiopian learners.

ነፃ እና ተደራሽ
100% Free & Accessible

ሁሉም ኮርሶቻችን ነፃ፣ ተደራሽ፣ ከማንኛውም ቦታ ለሚገኙ ተማሪዎች።

All courses are free, accessible, and designed for students everywhere.

Blog

የቅርብ ጊዜ ፅሁፎች

Latest Posts

ታሪኮች፣ ምክሮችና መመሪያዎች

Stories, study tips, and tech guides

Aug 28, 2025
ChatGPT-5፡ የ AI ትምህርት ረዳቶች የወደፊት ዕጣ
ChatGPT-5: The Future of AI Education

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ከአሁን በኋላ የሳይንስ ልብወለድ አይደለም — የምንማርበትን መንገድ እየቀረጸ ነው።

AI is no longer science fiction — it's reshaping how we learn and study every day.

ያንብቡRead
Aug 28, 2025
ዲጂታል የግብይት ስርዓት
Digital Marketing Explained

ዲጂታል ቴክኖሎጂ በመጠቀም ምርቶችን እና አገልግሎቶችን የማስተዋወቅ ዘዴዎች።

How to use digital technology to promote products and services effectively.

ያንብቡRead
Feb 21, 2026
ጥሩ ላፕቶፕ ለመግዛት እንዴት እንምረጥ
How to Choose the Right Laptop

ከብዙ ብራንዶች መካከል ለፍላጎቶዎ ትክክለኛ ምርጫ ለማድረግ የሚረዱ ምክሮች።

Simple tips to help you pick the right laptop from dozens of brands and models.

ያንብቡRead
📺 ሁኑ ቅርብ 📺 Stay Connected

ቻናላችንን ይከተሉ፣ አዲስ ትምህርቶችን አያምልጡዎ!

Follow us and never miss a new lesson!

YouTube ቻናላችን ላይ ምዝገባ ያድርጉ ወይም Facebook ገጻችንን ይከተሉ። አዳዲስ ቪዲዮዎች በየሳምንቱ ይወጣሉ።

Subscribe to our YouTube channel or follow our Facebook page. New videos every week.

YouTube
@GeezAcademy
Facebook
/GeezAcademy